Friday, 17 May 2013

BLUE- STANDS FOR -HOPE,UNITY & PEACE


what  is Freedom to you sir?, and what is Freedom to you mam?  a Freedom to me is a right to think, speak, or act of what i believe or observe which i think is right without any kind of fear and with no abstinence or domination but same is equal in the other part which will not violate or harm others with my act, with the same equal given right from the creator of all creation,.

 But this must be monitor and controlled by the given one in the form of principles for society   and   systematic law to rules and guide the society so that to keep the balance equal in between and one can not dominate the other with the same equal given rights.

To guide and regulate Law is a must  but then Law enforcement or Applying properly the Law will bring it alive to be recognized by the user. In this matter the Authority (bodies ) which have the power to enforce the Law have the major and center role to make it effective.

But if this is violated by the one who takes over  to monitor it then the whole system is violated.
But yet seeking Liberty comes from the inside out ,one will die in the way of struggling expressing it and leaves with the mark of visibility to others , and the other  will reach a goal and achieve it with others, last but not least ,dies buried inside with it because of denial or fear to expressing  it. Individual Choice matters to be one of in  this three lists.
All the ways  of liberty ask a price to pay  in  morality, dignity ,time, and all life sacrifices. 


In Ethiopia where freedom of speech almost seem like fairy tail, and a born with liberty has denied, which is gun pointing treat will follow if one asks own right, Since the ruling party TPLF has been in the position, Now a time has come to say enough is enough boldly.
Blue political party in Ethiopia has take a step for freedom and call for unity to stand for Justice and stand  for the rights of  others who has been denied  freedom of expression by the Regime in Ethiopia.

The Blue party has expressed their peaceful struggle with no fear and boldly to different Medias  Like VOA,and  SBS  Radio. The movement for the demonstration which Blue party has called on may 25,2013 becomes energy and  motivation for the diaspora abroad and the young generation in Ethiopia.



p1 https://www.youtube.com/watch?feature=player_embedded&v=tF5YVZ49_HY

p2 https://www.youtube.com/watch?feature=player_embedded&v=bU9-o0d5bIk




Tuesday, 14 May 2013

ኢትዮጵያ በፍጥነት ወደኋላ እየገሰገሰች ነው! ግንቦት 13,2013 ቀን በኦስሎ ከተማ ኖርዌ ሊተራቱር ህውስ


bilde
የኢትዮጵያ እድገት መቼም በጣም አስገራሚና አነጋጋሪ መሆን ከጀመረ ሰነባበተ፥፥ ውሸት ሲደጋገም ውነት ይሆናል አለች ቻይና! አቶ መለስ ዜናዊ እንደቀልድ የተናገሩት ነገር ስር ሰዶ አሁን አሁን በሳቸው አጠገብ ያለፉት ሁሉ አብረው አጮሁት፥፥ የሚገርመው ነገር ግን አውሮፓውያንም አብረው አጮሁት እንደውም ስራቸውን በርዳታ ስም እንደፈለጋቸው እንዲያሮጡ መልካም አጋጣሚን የፈጠረላቸው ይመስላል፥፥
ግንቦት 13,2013 ቀን በኦስሎ ከተማ ሊተራቱር ህውስ በተባለው አዳራሽ ውስጥ ይህንኑ የኢትዮጵያን እድገት ለማስተጋባት በኖርዌጂያን ዴቨሎፕመንት ፈንድ በተባለ ድርጅት አማካኝነት Ethiopia – the reality behind the media በሚል ርእስ በተጠራው ስብሰባ ላይ ኖርዌጂያን ፖለቲከኞችና የኢትዮጵያ መንግስት ተወካዮች በእንግድነት በተገኙበት የውይይት መድረክ ላይ በርካታ ወድ ኢትዮጵያውያን በኖርዎይ እንዲሁም ኖርዌጂያን በቦታው ላይ ተገኝተው ነበር፥፥
ተጋባዥ ከነበሩት እንግዶች መካከል፥
 ኢንተርናሽናል ዴቨሎፕመንት ሚኒስቴር ሃይኪ ሆልሞስ ከሶሻል ሌፍት ፓርቲ
 ፒተር ጊትማርክ የኖርዌጂአን ኮንሰርቫቲቭ ፓርቲ የኢንተርናሽናል ዴቨሎፕመንት ዋና ቃልአቀባይ እና
 ዶክተር ሚሊዮን በላይ ኢኮሎጂካል ለርኒንግ እና ኮሚዩኒቲ አክሽን ዳይሬክተር ከኢትዮጵያ ሲሆኑ ስብሰባውን የመሩት አቶ አንድሪው ክሮግሉንድ የኖርዌጂያን ደቨሎፕመንት ኤንፎርሜሽን ኤንድ ፖሊሲ ዋና ክፍል ሃላፊ ነበሩ፥፥
ውይይቱን በይበልጥ ያተኮረው በስልጣን ላይ ባሉት አቶ ሃይኪ ሆልሞስ የኢንተርናሽናል ዴቨሎፕመንት ሚኒስቴር እና በአቶ ፒተር ጊትማርክ የኮንሰርቫቲቭ ፓርቲ የኢንተርናሽናል ዴቨሎፕመንት ዋና ቃል አቀባይ መካከል ቢሆንም ዶክተር ሚሊዮን በላይ ብዙ ለመናገር ከኢትዮጵያ መንግስት ብዙም ፍቃድ የተሰጣቸው አይመስልም ነበር፥፥

ይሁን እንጂ አቶ ሃይኪ ሆልሞስና በአቶ ፒተር ጊትማርክ መካከል የነበረው የልዩነት አቋም አቶ ሃይኪ ሆልሞስ ኢትዮጵያ ውስጥ እድገት አለ ስለሆነም የገንዘብ እርዳታ ማድረጋ እንቀጥላለን የሚል ሲሆን አቶ ፒተር ጊትማርክ በበኩላቸው አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ አለ ስለሚባለው እድገት ጥርጣሬ እንዳላቸውና እንዲሁም በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የሰብአዊ መብት ረገጣ ከግዜ ወደጊዜ እየተባባሰ በመምጣቱ ኖርዎይ የምታደርገውን የገንዘብ እርዳታ እንድታቆም እንዲሁም እርዳታው አስፈላጊ ከሆነም በስልጣን ላይ ላለው መንግስት ሳይሆን ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚደርስበት መንገድ መፈለግ አለበት ሲሉ የሳቸው ፓርቲም በስልጣን ላይ ከወጣ ይህው እርዳታ እንደሚቌረጥና በማንኛውም ጊዜ ይህ ሁኔታ ሲሻሻል እርዳታው እንዴት እንደሚቀጥል የሚታይ ይሆናል ብለዋል፥፥
እንዲሁም ከተሳታፊዎች መካከልም ብዙ ጥያቄዎች ለዶክተር ሚሊዮንና ለአቶ ሃይኪ ሆልሞስ የተሰነዘረ ሲሆን የተሳታፊው አቋም የነበረው፥ የኖርዎይ መንግስት እየሰጠ ያለው የገንዘብ እርዳታ በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው መንግስት
ህዝቦችን ለማፈን እያተጠቀመበት ነው፥ እርዳታው መረዳት ላለበት ህዝብ አልደረሰም፥ የሚሉና በርካታ የተቃውሞ መልክቶችን ያዘኡ ነበሩ፥፥
በመጨረሻም ምንም እንኳን ከተሰብሳቢው በርካታ የወቅታዊ የሃገራችን አንገብጋቢ ጥያቄዎች የተነሱ ቢሆንም ለውይይቱ ተጋባዥ እንግዶች የቤት ስራ የሚሆኑ በርካታ ጥያቄዎች በመስጠት ውይይቱ ተጠናቋል፥፥
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!
DCESON

Corruption and the Ethiopian regime

The legal measures undertaken by the Ethiopian regime last week has once again brought about the issue of corruption to the spot light According to the statment released by the Ethics and Anti corruption commission of Ethiopia high ranking government officials and prominent business personalities have been arrested for their alleged involvement in corrupted practices. A measure against such high profile personalities prompts us to look at the various perspectives of addressing corruption in the country. The measure gives an impression that the regime is determined to fight the corruption in the country and its implications.

Some commentators associate the measure taken by the regime in relation to the internal
strife 
emerging within the party after the passing way of the godfather of the regime some eight months before. After the deaths of the only unifying force within otherwise a fragmented EPRDF leadership, the emergence internal struggle for dominance is a natural sequence. After all, applying the parameters of corruption to root out dissent within EPRDF is not a new phenomenon. Leaders of EPRDF, particularly Meles Zenawi, have been applying the rhetoric of fighting corruption to attack political opponents. The imprisonment of the former prime minister of the country Tamerat Layne as well the veteran TPLF leaders such as Seye Abreha in 2003 were largely associated with the use of corruption rhetoric to purge out power rivalries with in TPLF and the larger EPRDF circles. If the current campaign against corruption is taken in light of the rivalry among the various factions within the vanguard party, the implications are more serious to the survival of the regime and stability for the country in the short term since the power struggle is now conducted without any apparent ‘big man’ that may manipulate the power play to emerge victories. Due to this new scenario, the consequences of this power struggle may not be a limited one as it was before.

To emerge as victors in this power rivalry, each group will use every opportunity to attack the strong hold of the other groups. The problem will make the issue complicated as security officials and army generals are also involved in the power struggle and they are implicated in the rent-seeking trends rampant in the country. The involvement of the security and the military in the power struggle will create division that leads to conflict within the army. This will in turn creates political instability having serious implications to the country given the ethnicized political environment and the precarious economic situation that has been galvanized by hyper inflation. Since there are no strong institutions such as the media, civil society groups or other governmental institutions that may facilitate the smooth transition, the division may take the country into an unpredictable situation we have never dreamt of.

Sunday, 12 May 2013

የሰማያዊ ፓረቲ የሰላማዊ ትግል ጥሪ እና የህገመንግስቱ አተገባበር!

ህጉማ ህግ ነበር ፣አተጋገበሩና ተግባሪው ከህጉ ጋር የሰማይ እና የምድር ያህል ተራራቊ እንጂ!

ሰማያዊ ፓርቲ የአፍሪካ ህብረት የተመሰረተበትን 50ኛ አመት የሚከበርበት እለት ግንቦት 17/2005 ምክንያት በማድረግ የፍትህ ጥያቄዎቹን ይዞ ጩህቱን ለማሰማት የሰላማዊ ትግል እና የሰላማዊ ሰልፍ ግብዣውን ለተበደለው ህዝብ ፍቃድ ደግሞ ለመንግስት እያቀረበ ነው።

እንደ ኢትዮጲያ መተዳደሪያ ህገመንግስት ምእራፍ 3 ክፍል 2 አንቀጽ 30 ማንኛውም ግለሰብ በህብረት የመሰብሰብ እንዲሁም ሰላማዊ ሰልፎችን የማድረግ መብት እንዳለው የሚጠቅስ ሲሆን የኢትዮጲያ መንግስት ግን በየግዜው ግለሰቦችንም ሆነ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን ሰላማዊ ትግላቸውን እንዳያካሂዱ ከሆቴል አዳራሽ ጄምሮ በመከልከል ተጽኖ ሲያደደርግ እና ግለሰቦችን ከአሸባሪ ተግባር ጋር በተገናኜ ስያሜ በየጊዜው እንደለቡ ሲያስር ይታያል።


ሆኖም ግን ይህ ተጽኖ ሰማያዊ ፓርቲን ከትግሉ ሳያግደው ዛሬም᎓መንግስት ለፍትህና ዲሞክራሲ መስፈን የታገሉ ጋዚጠኞችን እና የተቃዋሚ ፓርቲ አመራር አባላት አሸባሪ በማለት በማሰሩ፤ ዜጎች ለአመታት ከኖሩበት መፈናቀላቸውን፤ የመንግስትን የሀይማኖት ጣልቃ ገብነት፤ የኑሮ ውድነትን እንዲሁም በአጠቃላይ በተደጋጋሚው ፓርቲው ጠይቆ ምላሽ ያላገኘበትን የፍትህ ጥያቄዎቹን በመያዝ ግንቦት 17 ቀን 2005 ዓ ᎐ም ጀምሮ በአዲስ አበባ የሚከበረውን የአፍሪካ ህብረት 50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ በዓል መክንያት በማድረግ የተለያዩ ሀገራት እና የዓለም አቀፍ ድርጅቶች መሪዎች በሚገኙበት ድምጻችንን ለማሰማት ከግንቦት 15 እስከ 17 ቀን 2005 ዓ᎐ም ድረስ ጥቁር ልብስ በመልበስ እና በእለቱ ግንቦት 17 ቀን 2005 ዓ᎐ም ደግሞ በአሪካ ጽህፈት ቤት ፊት ለፊት ሰላማዊ ሰልፍ በማድረግ ከላይ የተዘረዘሩትን ጥያቄዎቻችን እንዲመለሱ እንጠይቃለን ብለዋል። እነዚህ ጥያቄዎች እንዲመለሱ የሚፈልግ የፖለቲካ ፓርቲ᎓ የሲቪክ ማህበራትና ማንናውም ኢትዮጵያዊ ዜጋ በሚደረገው የሰላማዊ ትግል እንቅስቃሴዎች በመሳተፍ የራሱን ድርሻ እንዲወጣ ፓርቲው አስታውቋል።


እንደዚህ አይነት የመንግስት አፈና እና ተጽኖ እንዲሁም ኢ ሰብአዊ ድርጊት ባለበት ሁኔታ  በአገር ውስጥ ያሉ የፓለቲካ ተቃዋሚ ድርጂቶች ሰላማዊ ሰልፎችን አይጠሩም ᎓ ተቃውሞአቸውንም ለመግለጽ ድፍረቱ የላቸውም እየተባሉ በተደጋጋሚ ይተቻሉ።
ህግን ተላልፈዋል ፥ህግን አላከበሩም እያለ በሀሰት ክስ ግለሰቦችን እንደልቡ የሚያስረው ይሀው እራሱ መንግስት መተዳደሪያ ብሎ ለያዘው ህግ ተገዥ ላልሆነበት እና የህግ የበላይነት በማይታይበት አገዛዝ ላይ እንዲህ አይነት ጥሪ የእስር ቤቶችን ግንባታ ለመንግት የማስፍፊያ ሌላው መንገድ ይሆንለታል ምክንያቱስ ቢባል እስር ቤቶቹ በጥያቄ አለኝ ብቻ ተብለው በተነሱ ግለሰቦች እና ያለውን እውነት ጋሀድ ባወጡ ጋዜጠኞች ᎓ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራር እና አባላት እንዲሁም መንግስት በሀይማኖት ጣልቃ ገብነት ያቁም በሚል የእስልምና ሀይማኖት ተከታዮች ስለተሞላ እና ስለተጣበበ ነው።

መንግስት በህገ መንግስቱ ላይ ያለውን የዜጎች መብት እንዲያው ለአፍሪካ ህብረት 50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ በዓል ለፕሮፓጋንዳነት ልጠቀምበት እና አንድ ገዜ እንኩዋን ልፍቀድ ብሎ  ቢፈቅድ እንኩዋን በእለቱ ለሰላማዊ ትግል የወጡትን ዜጎች በአሸባሪነት ላለማሰሩ ዋስትና የለም። ያው በእለቱ ለሚጠየቊት የፍትህ ጥያቄዎች ጆሮ ዳባ ልበስ ማለቱ የማይቀር እንዳለ ሆኖ ማለት ነው።

ይህም ሆኖ ያለ ትግል እና ያለመስዋት ነጻነትን እና ዲሞክራሲያዊ ለውጥ ማምጣት የማይሆን ስለሆነ ሰማያዊ ፓርቲ ይህን የተጽእኖ ገደብ አልፎ በመውጣት የሰላማዊ  ትግል ጥሪውን ማቅረብ ችሏል።